No title
የሕግየበላይነት ለፖለቲከኞች የተዘጋጀ መመርያ 2 የቅጂ መብት © የራውል ዋለንበርግ የሰብዓዊ መብት እና የጦርነት ሰብዓዊነት ሕግ ኢኒስቲትዩት እና የሄይግ የህግ ዓለምአቀፋዊነት ኢኒስቲትዩት 2012 ISBN: 978-91-86910-71-6 ይህን ሕትመት ለንግድም ሆነ ለሌላ ዓላማ ማዋስ፣ መሸጥ፣ ማከራየት የማይቻል ከመሆኑም በላይ ያአሳታሚው ፈቃድ በማናቸውም ከታተመበት በተለየ ጥራዝ፣ ልባስ ወይም ሁኔታ ማሰራጨት የተከለከለ ነው:: ይህ ሁኔታ በቀጣይ አሳታሚ ላይም ይጸናል፡፡ ይህንን መመሪያ አሳታሚው እስከፈቀደ፣ መቅድሙ እስከተካተተና ትክክለኛ እስከሆነ ድረስ መተርጎም ይቻላል፡፡ በብሔራዊ ደረጃ የሚተረጉሙ በነጻ ሥራውን እንዲያከናው
https://rwi.lu.se/app/uploads/2017/06/Rule-of-Law-Amharic.pdf - 2026-04-26
